ፓርክላንድ ኮሌጅ አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 29/2018ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ ጀምረናል

10 October 2025

ፓርክላንድ ኮሌጅ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በዲፕሎማ እና በድግሪ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የትምህርት መስኮች ለ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምሯል።