ፓርክላንድ ኮሌጅ ለነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 05/2018ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ይጀመራል

16 October 2025

ፓርክላንድ ኮሌጅ ለነባር ተማሪዎች ት/ት የሚጀመረው ጥቅምት 19/2018ዓ.ም ስለሆነ ሁላችሁም በእለቱ በተመደባችሁበት ክፍል እንድትገኙ ኮሌጃችን ያሳስባል።